ስለ ጀምበር የቃላት ጨዋታ

የጀምበር ጨዋታ አዝናኝና አስተማሪ የቃላት መዝናኛ ሲሆን በግልዎ፣ ከጓደኛዎ፣ እና ከቤተሰብዎ ጋር በመሆን በማንኛውም ሰአት እና ቦታ የሚጫወቱት ምርጥ ጨዋታ (የኮምዊውተር ጌም) ነው።

ጀምበር የAI አልጎሪዝሞችን በመጠቀም የተዘበራረቁ ፊደላትን ለተጫዋቾች በየቀኑና በተጠየቀ ቁጥር ለተጫዋቹ ይልካል። ተጫዋቾች ፊደላቱን በመምሪጥ ቃላቶችን በመመስረትና በመላክ ይጨወታሉ። በላኩት ቃላት የፊደል ብዛት መሰረት ነጥብ ይሰጣቸውል።

 • አዝነኝ ጨዋታዎችን የሚወዱ ከሆነና አራስዎን መፈተን የሚዝናናዎ ከሆነ
 • ደስተኛና ንቁ መሆን የሚፈልጉ ከሆነ
 • ጀምበር ከቤተሰብዎና ከጓደኛዎ ጋር ለመቀራረብ
 • የአይምሮዎን ብቃት ለማሻሻል
 • አማሪኛ ቋንቋን ለማሳደግ
የአማሪኛ ቃላት መመስረት ጨዋታ አሁኑኑ ወይም

የጀምበር አማሪኛ ቃል ምስረታ ጨዋታን አጨዋወት

የጀምበር የቃላት ጨዋታ አላማ በተሰጥዎን ፊደላት በመጠቀም ቃላት መመስረት ነው።

 • ቃላቱን ለመመስረት ፊደላቱ ላይ ክሊክ ያድርጉ፣ ወይንም ከፊደላቱ ስር የተጻፉትን ቁጥሮች ኪቦርድ ላይ ይጫኑ
 • Jembr Game Screenshot, the letter buttons . የጀምበር የቃላት ጭዋታ፣ የፊደል ቂልፎች
 • ፊደላት የሚፈልጉትን ቃል ሲመስርቱ የ "check" ወይም "✓" ምልክቱን ክሊክ በማድረግ ወይም "Enter" ኪን ኪቦርድ ላይ በመጫን ቃሉን ያስረክቡ
 • Jembr Game Screenshot . የጀምበር የቃላት ጭዋታ
 • ቃላቶቹን መስርተው ሲጨርሱ፣ ወደ ቀጣይ ዙር ያልፈሉ።
 • ለያንዳዱ የሚያገኙት ቃላት በፊደሉ ብዛትና በዙሩ ብዜት ነጥብ ያገኛሉ።
 • የተሳሳተ ቃላት ካስገቡ ሕይወት ያጣሉ፣ ጨዋታውም ከዜሮ ይጀምራል፣ ስለዚህ በጥንቃቄ ይጫወቱ።

About Jember Games

Jemeber Games is a fun, engaging and educational word game you can play in your phone with your friends and family.

Play Jember word games now if you:-

 • Like fun games and challenging yourself,
 • Want to be happy and active all the time,
 • Want to develop your metal capacity, your vocabulary and critical thinking in general,
 • Need to improve and sharpen your cognitive ability.
Play amharic word game right now. Or navigate back to